ጥምቀት (ክርስትና)
ፍትሐት
ቍርባን (ስም ማስጠሪያ)
ተክሊል (ጸሎተ መዐስባን)
የመዝሙር ሲዲ ምርቃት መርሐ ግብር በዘማሪት መዐዛ ሠናይ በደብረ መድኃኒት ሐምቡርግ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን እሑድ ሰኔ 5 ቀን 2014 ዐ/ም (12 June 2022 ) ሰዓት 11-14 CET በመርሀ ግብሩ እንዲገኙ በክብር ታጋብዘዋል
ኢትዮጵያ የክርስትናን እምነት የተቀበለችው በመጀመሪያው መቶ ክፍለ ዘመን ሐዋርያው ፊልጶስ ባጠመቀው ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ አማካኝነት ነበር።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምሥራቅ አብያተ ክርስቲያናት አባል እንደመኾኗ መጠን እነሱ የሚከተሉትን መሠረተ እምነትና ቀኖና ትቀበላለች።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተለያዩ አገልግሎቶች ይሰጣሉ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከፍተኛው አካል ቅዱስ ሲኖዶስ ሲኾን እሱም በቤተ ክርስቲያኗ ጠቅላላ መንፈሳዊ አአስተዳደር ላይ ሥልጣን ያለው ነው።
Die Äthiopisch-Orthodoxe Tewahido Kirchengemeinde in Hamburg wurde im Namen „Kidane Meḥiret“, des „Bundes der Gnade (Gottes durch unsere ewige Jungfrau Maria)“, organisiert.
የሥርዓተ ቅዳሴ እና የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ፕሮግራሞች
በደብሩ የተካሄዱ መርሐ ግብራትና በዓላት
© በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ደብረ መድኃኒት ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን | 2012 ዓ.ም.