ታላቅ የክብረ በዓል ጥሪ

የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የትንሣኤና የቅዱሳን ምስጋና በብሩህ ደመና ወደ ሰማይ የማረጓን ክብረ በዓል በደብራችን በሐምቡርግ ደ/ መድኃኒት ቅድስት ኪደነ ምሕረት ቤ/ክ ከዋዜማው ቅዳሜ ነሐሴ 20 ቀን ከ 16:00 ሰዓት ጀምሮ እሁድ ነሐሴ 21 ቀን 2015 ዓ.ም (August 27/2023) ሊቃውንተ ቤ/ክ በተገኙበት በድምቀት ይከበራል ። እርሶም የዚህ ታላቅ በዓል በረከት ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል።

የደብሩ ሰበካ ግባኤ አስተዳደር

አድራሻ Wehrmannstr.7-9. 21109,Hamburg

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *