የሥርዓተ ቅዳሴ እና የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ፕሮግራሞች

የጊዜ ሰሌዳ

ከ ጥር 2012 እስከ ታኅሣሥ 2013 ዓ/ም (Januar 2020 – Dezember 2020) የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሐምቡርግ ደብረ መድኃኒት ኪዳነ ምሕረት የሥርዓተ ቅዳሴና የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በሚከተሉት ጊዜያት የሚደረጉ መሆናቸውን በአክብሮት እናሳውቃለን።

ቦታ

Wehrmannstraße 7-9 , 21109 Hamburg

ሥርዓተ ቅዳሴ Gottesdienst

06.01.2020 20:00 ሰዓት Uhr

12.01.2020 07:00 ሰዓት Uhr

26.01.2020 07:00 ሰዓት Uhr

ስለዚህ ሁላችሁም ከላይ በተጠቀሱት ጊዜያት እየተገኛችሁ የመንፈሳዊ ፕሮግራሞቹ ተሳታፊ እና ተካፋይ እንድትሆኑ የሐምቡርግ ደብረ መድኃኒት ኪዳነ ምሕረት ሰበካ ጉባኤ በትሕትና ያሳስባል።