የ2020ን ጥምቀት በዓል በሰሜን ጀርመን የሚገኙ ሦስት አድባራት (የሐምቡርግ ደ/መ/ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ፣ የካስል መድኃኔዓለም እና  የብሬመን ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን) በሐምቡርግ በታላቅ ድምቀት በአንድነት አከበሩ ።